Submitted by admin on Tue, 2019-12-24 19:46 Posted On: December 24, 2019በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኀበር የመድሀኒት ማደያ ክፍል (Pharmacy Room) ለማስገንባት የወጣ የጨረታማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማኀበር በትርፍ ላይ ያልተመሰረተ የተዋልዶ ጤና አገልግሎት ለህብረተሰቡለመስጠት በ1958 ዓ.ም. የተመሠረተ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ማኀበሩበስምንት የአካባቢ ጽ/ቤቶች ሥር በሁሉም ክልሎችና በሁለት የከተማ መስተዳድሮች በሚገኙ ከ50 በላይየሚሆኑ የተዋልዶ ጤና ልዩ ክሊኒኮች፣ በወጣት ማዕከላት እና የጤና አገልግሎት ክሊኒኮች የተዋልዶ ጤናአገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender