Submitted by admin on Mon, 2019-12-23 16:05 Posted On: December 23, 2019የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/TS/306/2019 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፈናርዋ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመንገድ ላይ የትራፊክ ምልክቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- 1. ተጫራቾች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ 2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender