Submitted by admin on Fri, 2020-01-03 01:17 Posted On: January 3, 2020 የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- DCE/mach/301/2019 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፤ መቀሌ አዲጉደም ውቅሮ፤ መቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፊናርዋ፤ በለስ መካነ-ብርሃን፤ ነቀምት አውሮፕላን ማረፊያ፤ ኤርታሌ አህመድ ኢላ፤ አዲሽሁ ደላ ሳምረ፤ ጣርማበር ሞላሌ፤ አምቦ ወሊሶ፤ ጨልጨል እና ላሊበላ አበርገሌ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender