Submitted by admin on Fri, 2020-01-03 01:19 Posted On: January 3, 2020 የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- DCE/SM/318/2019 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአርሚ ፋውንዴሽን ሰሚት 02 አፓርትመንት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል “Supply, fix, test and commission ground water reserviour” ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- 1 ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender