Submitted by admin on Mon, 2019-12-23 19:25 Posted On: December 23, 2019 8 የጨረታ ማስታወቂያ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያስገነባው ኘሮጀክት11-08B አገልግሎት የሚውል Dowel Bar Work አስመልክቶ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡- 8.1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender