Submitted by admin on Mon, 2019-12-23 15:51 Posted On: December 23, 2019የጨረታ ማስታወቂያ ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተሮች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንመመዘኛዎች የምታሟሉ መጫረት የምትችሉ መሆናቹ እንገልፃለን፡፡ 1. የ2012 ዓ/ም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬ (TIN) የተመዘገባችሁ መሆኑን የሚገልፅ እና የባለፈው ወር የቫት (VAT) ዲክላሬሽን ማስረጃ ማቅረብይኖርባችዋል፡፡ . . . Published On: ሪፖርተር | Reporter Newsletter category: Tender